الفلق
The Daybreak • 5 ayahs • Meccan
بِسْمِ ٱللَّهِ ٱلرَّحْمَٰنِ ٱلرَّحِيمِ
1በል «በተፈልቃቂው ጎህ ጌታ እጠበቃለሁ፡፡
2«ከፈጠረው ፍጡር ሁሉ ክፋት፡፡
3«ከሌሊትም ክፋት ባጨለመ ጊዜ፤
4«በተቋጠሩ (ክሮች) ላይ ተፊዎች ከኾኑት (ደጋሚ) ሴቶችም ክፋት፡፡
5«ከምቀኛም ክፋት በተመቀኘ ጊዜ፤ (እጠበቃለሁ በል)፡፡»
At-Tariq
The Night Comer
Al-Fajr
The Dawn
An-Nas
Mankind
Al-Fatiha
The Opening