الناس
Mankind • 6 ayahs • Meccan
بِسْمِ ٱللَّهِ ٱلرَّحْمَٰنِ ٱلرَّحِيمِ
1በል «በሰዎች ፈጣሪ እጠበቃለሁ፡፡
2«የሰዎች ሁሉ ንጉሥ በኾነው፡፡
3«የሰዎች አምላክ በኾነው፡፡
4«ብቅ እልም ባይ ከኾነው ጎትጓች (ሰይጣን) ክፋት፡፡
5«ከዚያ በሰዎች ልቦች ውስጥ የሚጎተጉት ከኾነው፡፡
6«ከጋኔኖችም ከሰዎችም (ሰይጣናት እጠበቃለሁ በል)፡፡»
At-Tariq
The Night Comer
Al-Falaq
The Daybreak
Al-Fatiha
The Opening
Ya-Sin