الإخلاص
The Sincerity • 4 ayahs • Meccan
بِسْمِ ٱللَّهِ ٱلرَّحْمَٰنِ ٱلرَّحِيمِ
1በል «እርሱ አላህ አንድ ነው፡፡
2«አላህ (የሁሉ) መጠጊያ ነው፡፡
3«አልወለደም፤ አልተወለደምም፡፡
4«ለእርሱም አንድም ብጤ የለውም፡፡»
Al-Fatiha
The Opening
Al-An'am
The Cattle
Ar-Ra'd
The Thunder
Ya-Sin