Al-Masad

المسد

The Palm Fiber5 ayahsMeccan

بِسْمِ ٱللَّهِ ٱلرَّحْمَٰنِ ٱلرَّحِيمِ

تَبَّتۡ يَدَآ أَبِي لَهَبٖ وَتَبَّ﴿١

1የአቡ ለሀብ ሁለት እጆች ከሰሩ (ጠፉ፤ እርሱ) ከሰረም፡፡

مَآ أَغۡنَىٰ عَنۡهُ مَالُهُۥ وَمَا كَسَبَ﴿٢

2ከእርሱ ገንዘቡና ያም ያፈራው ሁሉ ምንም አልጠቀመውም፡፡

سَيَصۡلَىٰ نَارٗا ذَاتَ لَهَبٖ﴿٣

3የመንቀልቀል ባለቤት የኾነችን እሳት በእርግጥ ይገባል፡፡

وَٱمۡرَأَتُهُۥ حَمَّالَةَ ٱلۡحَطَبِ﴿٤

4ሚስቱም (ትገባለች)፤ እንጨት ተሸካሚ ስትኾን፡፡

فِي جِيدِهَا حَبۡلٞ مِّن مَّسَدِۭ﴿٥

5በአንገትዋ ላይ ከጭረት የኾነ ገመድ ያለባት ስትኾን፡፡

RELATED SURAHS