النصر
The Divine Support • 3 ayahs • Medinan
بِسْمِ ٱللَّهِ ٱلرَّحْمَٰنِ ٱلرَّحِيمِ
1የአላህ እርዳታና (መካን) መክፈት በመጣ ጊዜ፤
2ሰዎችንም ጭፍሮች እየኾኑ፤ በአላህ ሃይማኖት ውስጥ ሲገቡ ባየህ ጊዜ፤
3ጌታህን ከማመስገን ጋር አጥራው፡፡ ምሕረትንም ለምነው፡፡ እርሱ ጸጸትን በጣም ተቀባይ ነውና፡፡
Al-Fath
The Victory
Al-Fatiha
The Opening
Ya-Sin
Ar-Rahman
The Most Merciful