Al-Kafirun

الكافرون

The Disbelievers6 ayahsMeccan

بِسْمِ ٱللَّهِ ٱلرَّحْمَٰنِ ٱلرَّحِيمِ

قُلۡ يَٰٓأَيُّهَا ٱلۡكَٰفِرُونَ﴿١

1በላቸው «እናንተ ከሓዲዎች ሆይ!

لَآ أَعۡبُدُ مَا تَعۡبُدُونَ﴿٢

2«ያንን የምትግገዙትን (ጣዖት አሁን) አልግገዛም፡፡

وَلَآ أَنتُمۡ عَٰبِدُونَ مَآ أَعۡبُدُ﴿٣

3«እናንተም እኔ የምግገዛውን (አምላክም አሁን) ተገዢዎች አይደላችሁም፡፡

وَلَآ أَنَا۠ عَابِدٞ مَّا عَبَدتُّمۡ﴿٤

4«እኔም ያንን የተገዛችሁትን (ወደፊት) ተገዢ አይደለሁም፡፡

وَلَآ أَنتُمۡ عَٰبِدُونَ مَآ أَعۡبُدُ﴿٥

5«እናንተም እኔ የምግገዛውን (ወደፊት) ተገዢዎች አይደላችሁም፡፡

لَكُمۡ دِينُكُمۡ وَلِيَ دِينِ﴿٦

6«ለእናንተ ሃይማኖታችሁ አልላችሁ፡፡ ለእኔም ሃይማኖቴ አለኝ፡፡

RELATED SURAHS