قريش
Quraysh • 4 ayahs • Meccan
بِسْمِ ٱللَّهِ ٱلرَّحْمَٰنِ ٱلرَّحِيمِ
1ቁረይሽን ለማላመድ (ባለዝሆኖቹን አጠፋ)፡፡
2የብርድና የበጋን ወራት ጉዞ ሊያላምዳቸው ይህንን ሠራ፡፡
3ስለዚህ የዚህን ቤት (የከዕባን) ጌታ ይግገዙ፡፡
4ያንን ከረኃብ ያበላቸውን ከፍርሃትም ያረካቸውን (ጌታ ያምልኩ)፡፡
Al-Fil
The Elephant
Al-Fatiha
The Opening
Ya-Sin
Ar-Rahman
The Most Merciful