Al-Fil

الفيل

The Elephant5 ayahsMeccan

بِسْمِ ٱللَّهِ ٱلرَّحْمَٰنِ ٱلرَّحِيمِ

أَلَمۡ تَرَ كَيۡفَ فَعَلَ رَبُّكَ بِأَصۡحَٰبِ ٱلۡفِيلِ﴿١

1በዝሆኑ ባለቤቶች ጌታህ እንዴት እንደሠራ አላወቅህምን? [1]

أَلَمۡ يَجۡعَلۡ كَيۡدَهُمۡ فِي تَضۡلِيلٖ﴿٢

2ተንኮላቸውን በጥፋት ውስጥ (ከንቱ) አላደረገምን? (አድርጓል)፡፡

وَأَرۡسَلَ عَلَيۡهِمۡ طَيۡرًا أَبَابِيلَ﴿٣

3በእነርሱም ላይ መንጎች የኾኑን ዎፎች ላከ፡፡

تَرۡمِيهِم بِحِجَارَةٖ مِّن سِجِّيلٖ﴿٤

4ከተጠበሰ ጭቃ በኾነ ድንጋይ የምትወረውርባቸው የኾነችን፤ (አዕዋፍ)፡፡

فَجَعَلَهُمۡ كَعَصۡفٖ مَّأۡكُولِۭ﴿٥

5ቅጠሉ እንደ ተበላ አዝመራም አደረጋቸው፡፡

RELATED SURAHS