الماعون
The Small Kindnesses • 7 ayahs • Meccan
بِسْمِ ٱللَّهِ ٱلرَّحْمَٰنِ ٱلرَّحِيمِ
1ያንን በምርመራው የሚያስተባብለውን አየህን? (ዐወቅከውን?)
2ይህም ያ የቲምን በኀይል የሚገፈትረው፤
3ድኻንም በማብላት ላይ የማያግባባው ሰው ነው፡፡
4ወዮላቸው ለሰጋጆች፡፡
5ለእነዚያ እነርሱ ከስግደታቸው ዘንጊዎች ለኾኑት፤ (ሰጋጆች)፡፡
6ለእነዚያ እነርሱ ይዩልኝ ባዮች ለኾኑት፡፡
7የዕቃ ትውስትንም (ሰዎችን) የሚከለክሉ ለኾኑት (ወዮላቸው)፡፡