العصر
The Declining Day • 3 ayahs • Meccan
بِسْمِ ٱللَّهِ ٱلرَّحْمَٰنِ ٱلرَّحِيمِ
1በጊዜያቱ እምላለሁ፡፡
2ሰው ሁሉ በእርግጥ በከሳራ ውስጥ ነው፡፡
3እነዚያ ያመኑትና መልካሞችን የሠሩት፣ በእውነትም አደራ የተባባሉት፣ በመታገስም አደራ የተባባሉት ብቻ ሲቀሩ፡፡
Yusuf
Joseph
Al-Mu'minun
The Believers
Al-Fatiha
The Opening
Ya-Sin