At-Takathur

التكاثر

The Rivalry in Worldly Increase8 ayahsMeccan

بِسْمِ ٱللَّهِ ٱلرَّحْمَٰنِ ٱلرَّحِيمِ

أَلۡهَىٰكُمُ ٱلتَّكَاثُرُ﴿١

1በብዛት መፎካከር (ጌታችሁን ከመገዛት) አዘነጋችሁ፡፡

حَتَّىٰ زُرۡتُمُ ٱلۡمَقَابِرَ﴿٢

2መቃብሮችን እስከ ጎበኛችሁ ድረስ፡፡

كَلَّا سَوۡفَ تَعۡلَمُونَ﴿٣

3ተከልከሉ፤ ወደፊት (ውጤቱን) ታውቃላችሁ፡፡

ثُمَّ كَلَّا سَوۡفَ تَعۡلَمُونَ﴿٤

4ከዚያም ተከልከሉ፤ ወደ ፊት ታውቃላችሁ፡፡

كَلَّا لَوۡ تَعۡلَمُونَ عِلۡمَ ٱلۡيَقِينِ﴿٥

5በእውነቱ (የሚጠብቃችሁን) እርግጠኛ ዕውቀትን ብታውቁ ኖሮ፤ (ባልዘናጋችሁ ነበር)፡፡

لَتَرَوُنَّ ٱلۡجَحِيمَ﴿٦

6ገሀነምን በእርግጥ ታያላችሁ፡፡

ثُمَّ لَتَرَوُنَّهَا عَيۡنَ ٱلۡيَقِينِ﴿٧

7ከዚያም እርግጠኛን ማየት ታዩዋታላችሁ፡፡

ثُمَّ لَتُسۡـَٔلُنَّ يَوۡمَئِذٍ عَنِ ٱلنَّعِيمِ﴿٨

8ከዚያም ከድሎታችሁ ሁሉ በዚያ ቀን ትጠየቃላችሁ፡፡

RELATED SURAHS