Al-Qari'ah

القارعة

The Striking Calamity11 ayahsMeccan

بِسْمِ ٱللَّهِ ٱلرَّحْمَٰنِ ٱلرَّحِيمِ

ٱلۡقَارِعَةُ﴿١

1ቆርቋሪይቱ (ጩኸት)፤

مَا ٱلۡقَارِعَةُ﴿٢

2ምን አስደናቂ ቆርቋሪ ናት!

وَمَآ أَدۡرَىٰكَ مَا ٱلۡقَارِعَةُ﴿٣

3ቆርቋሪይቱም ምን እንደኾነች ምን አሳወቀህ?

يَوۡمَ يَكُونُ ٱلنَّاسُ كَٱلۡفَرَاشِ ٱلۡمَبۡثُوثِ﴿٤

4ሰዎች እንደ ተበታተነ ቢራቢሮ (ወይም ኩብኩባ) በሚኾኑበት ቀን፤

وَتَكُونُ ٱلۡجِبَالُ كَٱلۡعِهۡنِ ٱلۡمَنفُوشِ﴿٥

5ጋራዎችም እንደ ተነደፈ ሱፍ በሚኾኑበት (ቀን ልቦችን በድንጋጤ ትቆረቁራለች፡፡)

فَأَمَّا مَن ثَقُلَتۡ مَوَٰزِينُهُۥ﴿٦

6ሚዛኖቹ የከበዱለት ሰውማ፤

فَهُوَ فِي عِيشَةٖ رَّاضِيَةٖ﴿٧

7እርሱ በምትወደድ ኑሮ ውስጥ ይኾናል፡፡

وَأَمَّا مَنۡ خَفَّتۡ مَوَٰزِينُهُۥ﴿٨

8ሚዛኖቹም የቀለሉበት ሰውማ፤

فَأُمُّهُۥ هَاوِيَةٞ﴿٩

9መኖሪያው ሃዊያህ ናት

وَمَآ أَدۡرَىٰكَ مَا هِيَهۡ﴿١٠

10እርሷም ምን እንደ ኾነች ምን አሳወቀህ?

نَارٌ حَامِيَةُۢ﴿١١

11(እርሷ) በጣም ተኳሳ እሳት ናት፡፡

RELATED SURAHS