Al-Qadr

القدر

The Power5 ayahsMeccan

بِسْمِ ٱللَّهِ ٱلرَّحْمَٰنِ ٱلرَّحِيمِ

إِنَّآ أَنزَلۡنَٰهُ فِي لَيۡلَةِ ٱلۡقَدۡرِ﴿١

1እኛ (ቁርኣኑን) በመወሰኛይቱ ሌሊት አወረድነው፡፡ [1]

وَمَآ أَدۡرَىٰكَ مَا لَيۡلَةُ ٱلۡقَدۡرِ﴿٢

2መወሰኛይቱም ሌሊተ ምን እንደ ኾነች ምን አሳወቀህ?

لَيۡلَةُ ٱلۡقَدۡرِ خَيۡرٞ مِّنۡ أَلۡفِ شَهۡرٖ﴿٣

3መወሰኛይቱ ሌሊት ከሺሕ ወር በላጭ ናት፡፡

تَنَزَّلُ ٱلۡمَلَٰٓئِكَةُ وَٱلرُّوحُ فِيهَا بِإِذۡنِ رَبِّهِم مِّن كُلِّ أَمۡرٖ﴿٤

4በርሷ ውስጥ መላእክትና መንፈሱ (ጂብሪል) በጌታቸው ፈቃድ በነገሩ ሁሉ ይወርዳሉ፡፡

سَلَٰمٌ هِيَ حَتَّىٰ مَطۡلَعِ ٱلۡفَجۡرِ﴿٥

5እርስዋ እስከ ጎህ መውጣት ድረስ ሰላም ብቻ ናት፡፡

RELATED SURAHS